በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ላይ ውይይት ተካሄደ


የኢትዮጵያ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ላይ ውይይት ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:57 0:00

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የዘንድሮውን ሀገርቀፍ ምርጫ በነሃሴ ወር ለማካሄድ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ለውይይት አቀረበ። የተለያዩ ተሳታፊዎች የድምፅ መስጫው ወቅት አመቺ አይሆንም በሚል ወደኃላ እንዲሳብ ሲጠይቁ ሌሎች ደግሞ ወደ ፊት እንዲገፋም ሀሳብ አቅረበዋል። ቦርዱ ተጨማሪ የውይይት መድረክ እንደሚያሰናዳም ተናግሯል።

XS
SM
MD
LG