በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግብፅ ለኅዳሴ ግድብ ግንባታ “ገንዘብ ላዋጣ” አለች


ኅዳሴ ግድብ
ኅዳሴ ግድብ

ኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል ዝግጁ መሆኗን ባለፈው ሣምንት አስታውቃለች፡፡

የአባይ / ናይል ተፋሰስ
የአባይ / ናይል ተፋሰስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:32 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


ኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል ዝግጁ መሆኗን ባለፈው ሣምንት አስታውቃለች፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ግብፅ ለኅዳሴ ግድብ ግንባታ ገንዘብ ለማዋጣት እንደምትፈልግ ግብፅ ጠቁማለች፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የጀመረችውን ግድብ ግንባታ ሥራ የማታቆም ከሆነ ከተመረጡ ወታደራዊ ኃይል እንደሚጠቀሙ አንድ በቅርቡ ሊካሄድ ለታቀደው የግብፅ ፕሬዚዳንታዊ ውድድር ዕጩ ሊሆኑ ይችላሉ የተባሉ ሰው ዝተዋል፡፡

ከግብፅ ጋር ያለው ልዩነት ሊፈታ የሚችለው የሦስትዮሹ ውይይት ሲቀጥል መሆኑን ደግሞ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ሕብረት የሱዳን አምባሣደር ተናግረዋል።

ከተለያዩ ምንጮች የተገኙ መረጃዎችና የሱዳኑን አምባሳደር ማብራሪያ የያዙትን ዘገባዎች ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG