በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግብፅ አሁን መወያየት ትፈልጋለች


ናቢል ፋህሚ - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ቴድሮስ አድሃኖም - የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ናቢል ፋህሚ - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ቴድሮስ አድሃኖም - የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አሜሪካ “ተነጋገሩ” እያለች ነው፡፡



ኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክት
ኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:18 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነቢል ፋህሚ ኢትዮጵያ አባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለችው ኅዳሴ ግድብ ላይ ለመነጋገር ግብፅ ፍላጎት እንዳላት ተናግረዋል፡፡

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም “ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ሃቀኛ ንግግር ለማድረግ ምንጊዜም ዝግጁ ነች” ብለዋል፡፡
ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ - የዩናይትድ ስቴትስ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ - የዩናይትድ ስቴትስ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
በሌላ በኩል ደግሞ ሁለቱ ሃገሮች “በቅርበት መነጋገር አለባቸው” ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ ሰሞኑን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ መክረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ከሥር የተቀመጡትን ማገናኛዎች ይከተሉ፡፡

http://www.mfa.gov.et/news/more.php?newsid=3136

http://english.ahram.org.eg/NewsContent/1/64/101606/Egypt/Politics-/Egypt-willing-to-negotiate-over-Ethiopias-dam-Fore.aspx

http://guardianlv.com/2014/05/egypt-willing-to-negotiate-with-ethiopia/

http://www.albawaba.com/business/ethiopia-dam-construction-577191
XS
SM
MD
LG