በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲና እርምጃው ሲቃኝ


Ethiopian school children attend a class at a school in Addis Ababa (File Photo)
Ethiopian school children attend a class at a school in Addis Ababa (File Photo)

የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ USAID ያካሄደው ጥናት የኢትዮጵያ የትምህርት ዕድገት በብዙ መንገድ በየትኛውም ሀገር ታይቶ የማያውቅ እንደሆነ አመለከተ

በዚህ ሳምንት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኢትዮጵያን የልማት ግቦች ከተተለሙ ወዲህ ትምህርትን ለህዝቧ በማዳረስ ረገድ ላስመዘገበቸው ከፍተኛ ርምጃ ዕውቅና እየሰጣት ነው።

ጠበብት እንደሚያስገነዝቡት ግን እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ሀገሮች እጅግ በጣም የተማሩ ዜጎቻቸው አገራቸውን ለቀው የተሻለ ዕድል ፍለጋ ወደ ውጭ ሀገር መንጎዳችውን ለማስቆም ብዙ ስራ ይጠይቃል። የቪኦኤው PETER HEINLEIN ከአዲስ አበባ ያስተላለፈውን ዘገባ ያድምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG