በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሽግግሩ መዘግየት የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ሃሣብ


ኢትዮጵያን ለ21 ዓመታት የመሯት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሯ መለስ ዜናዊ ካለፉ በኋላ ምክትላቸው ሆነው የቆዩት ኃይለማርያም ደሣለኝ ሕጉ በሚያዝዘው መሠረት ይተኳቸዋል እየተባለ ነው፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:09:23 0:00
ቀጥተኛ መገናኛከመለስ ሕልፈት ሁለት ቀናት በኋላም አቶ ኃይለማርያም ቃለመሃላ ይፈፅማሉ ተብሎ ተነግሮ በኀዘኑ ምክንያት በሚል ሥነ-ሥርዓቱ ተላለፈ፡፡

ይፋ የሥልጣን ሽግግሩ መዘግየትም ብዙዎችን እያሣሰበ ነው፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ሥራቸውን በሙሉ አቅም እያከናወኑ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃልአቀባዩ ዲና ሙፍቲ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡

ለመሆኑ ተቃዋሚዎች ምን ይላሉ? ሰሎሞን ክፍሌ የአንዳንዶቹን ድርጅቶች መሪዎች አነጋግሯል፡፡

የሰሎሞን ክፍሌን ዘገባ ከዝርዝሩ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG