በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሾም ተጠየቀ


የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈት ተከትሎ የተፈጠረው የሥልጣን ክፍተት በፍጥነት ይሞላ ሲል የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ - ኢዴፓ አሣስቧል፡፡

ፓርላማው ተተኪውን ጠቅላይ ሚኒስትር በአስቸኳይ በመሾም የሃገሪቱ መንግሥት በሙሉ ኃይልና ጉልበት ተግባሩን እንዲያከናውንም ጠይቋል፡፡

ጉዳዩ የኢሕአዴግና የመንግሥት ብቻ ሳይሆን የመላ ሃገሪቱ ሕዝብም ጉዳይ ነው ብሏል ኢዴፓ፡፡

ዝርዝሩን ከእስክንድር ፍሬው ዘገባ ያዳምጡ፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG