በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አርብቶ አደሮች በድርቁ የተነሳ ለወትሮ ከብቶቻቸውን የሚያበሉትን እንዲበሉ ተገድደዋል


አርብቶ አደሮች በድርቁ የተነሳ ለወትሮ ከብቶቻቸውን የሚያበሉትን እንዲበሉ ተገድደዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:19 0:00

በአፍሪካ ቀንድ በበርካታ አሰርት ባልታየ ደረጃ የደረሰው ድርቅ ሰብል አውድሟል። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የቀንድ ከብቶች በድርቁ ምክንያት አልቀዋል። የኑሮአቸው መሰረት እነርሱ ናቸውናም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አርብቶ አደሮች ለረሃብ ተጋልጠዋል።

በኦሮምያ ክልል አንዳንድ አርብቶ አደሮች በደህናው ጊዜ ከብቶቻቸውን የሚያበሉትን ስራ ስር ለመብላት ተገድደዋል።

ሄንሪ ዊልክንስ ከምስራቅ ባሌ ያጠናቀረው ዘገባ ነው።

XS
SM
MD
LG