በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ “ቆሼ” አደጋ የሞተው ሰው 72 ነው - ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ


በ “ቆሼ” አደጋ የሞተው ሰው 72 ነው - ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:48 0:00

በ “ቆሼ” አካባቢ ለደረሰው አደጋ ምክንያት የሆነው “በሥፍራው ላይ ውድቅዳቂና ቆሻሻ የሚለቅሙ ሰዎች እየሠረሠሩና እየቆፈሩ ክምሩን ስላናጉት ነው” ሲል የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትርን ጠቅሶ የፈረንሣይ ወኪል - ኤኤፍፒ ያሠራጨው ዘገባና በቪኦኤ የተላለፈው ዜና “ትክክል አይደለም፤ እኔ እንዲህ አላልኩም” ሲሉ የፅሕፈት ቤቱ ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ለአሜሪካ ድምፅ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ አስተባብለዋል፡፡

XS
SM
MD
LG