በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የክብር ቆንሲል በክሊቭላንድ - ኦሃዮ


የኢትዮጵያ የክብር ቆንሲል በክሊቭላንድ - ኦሃዮ
please wait

No media source currently available

0:00 0:31:37 0:00

የኢትዮጵያ መንግሥት የኦሃዮ ዩኒቨርሲቲውን የፖለቲካ ሣይንስ ፕሮፌሰር ዶ/ር ብሩክ ኃይሉን የክብር ቆንሲል አድርጎ ሾሟል። በአዲሱ ሹመታቸውና በሚጠብቋቸው ሥራዎች ላይ አነጋግረናቸዋል። ሃሣቦቻቸውን ከዚህ የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG