No media source currently available
የኢትዮጵያ መንግሥት የኦሃዮ ዩኒቨርሲቲውን የፖለቲካ ሣይንስ ፕሮፌሰር ዶ/ር ብሩክ ኃይሉን የክብር ቆንሲል አድርጎ ሾሟል። በአዲሱ ሹመታቸውና በሚጠብቋቸው ሥራዎች ላይ አነጋግረናቸዋል። ሃሣቦቻቸውን ከዚህ የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።