በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የኢትዮጵያ ዝግጅት


የኮሮናቫይረስን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር የተቋቋመው ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ
የኮሮናቫይረስን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር የተቋቋመው ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ

በኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ሰው በኮሮናቫይረስ አለመያዙና መከላከል እንዲሁም የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የኮሮናቫይረስን ለመቆጣጠር የተቋቋመው ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ አስታወቀ።

የብሔራዊ ኮሚቴው ሰብሳቢ እና የጤና ሚንስትር ዴኤታ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ባቀረቡት ሪፖርት እንደገለፁት፤ በዓለም ላይ በ97 ሀገራት የተከሰተው የኮሮናቫይረስ እስካሁን አንድ መቶ ሺህ ሰዎች መያዙን ገልፀዋል፡፡

በኢትዮጵያ 38 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተጠርጥረው በተደረገላቸው ምርመራ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው መረጋገጡን የኮሮናቫይረስን ለመቆጣጠር የተቋቋመው ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ አስታውቋል።

ተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የኢትዮጵያ ዝግጅት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:24 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG