በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አራተኛ ወንጀል ችሎት ፍርድ አሣለፈ

  • መለስካቸው አምሃ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በ45 ሰዎች ላይ ከሦስት ዓመት እስከ 12 ዓመት የሚደርስ የእሥራት ፍርድ ሰጠ፡፡

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በ45 ሰዎች ላይ ከሦስት ዓመት እስከ 12 ዓመት የሚደርስ የእሥራት ፍርድ ሰጠ፡፡

ፍርዱ ከተላለፈባቸው መካከል በ1997 ዓ.ም በተካሄደው ምርጫ የፓርላማ ወንበር የነበራቸው ይገኙበታል፡፡

የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ዝርዝር አለው፤ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG