በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነ አቶ መላኩ ፋንታ ጉዳይ ተቀጠረ

  • መለስካቸው አምሃ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት በቀድሞ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መላኩ ፋንታ እና ሌሎች ተከሣሾች ላይ የክሥ መቃወሚያና የአቃቢ ሕግ መልስ ሊሰጥ የነበረውን ብይን ለሌላ ቀን ቀጠረ፡፡

ፍርድ ቤቱ ሁለቱንም ወገኖች የማጣሪያ ጥያቄ ጠይቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG