በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞው የጉምሩክ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጉዳይ ተቀጠረ


ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትplease wait

No media source currently available

0:00 0:03:12 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት የቀድሞው የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የአቶ መላኩ ፈንታን ጉዳይ ለማየት ሥልጣን ያለውን ፍርድ ቤት ለመለየት የሚያስችለው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሣኔ ዛሬም እንዳልደረሰው አስታውቋል፡፡

ተለዋጭ ቀጠሮም ሰጥቷል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን የችሎት ውሎ ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG