በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነ አቶ በረከት ስምኦን የፍ/ቤት ውሎ


የእነ አቶ በረከት ስምኦን የፍ/ቤት ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:47 0:00

የቀድሞው ከፍተኛ የመንግሥትና የገዥው ፓርቲ ባለሥልጣን የአቶ በረከት ስምኦን ከቀረቡባቸው የሙስና ክሶች በሁለቱ ሌላው የቀድሞ ባለሥልጣን አቶ ታደሰ ካሳ ደግሞ በሦስቱም ጥፋተኛ ናቸው ሲል የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት ውሳኔውን አሳውቋል።

XS
SM
MD
LG