አዲስ አበባ —
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ አሥራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት በቂሊንጦ እሥረኛ ማቆያ ቃጠሎ በተጠረጠሩት በእነ ማስረሻ ሰጤ መዝገብ ብይኑን ሳያሰማ ቀረ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ ቅሬታቸውን በምሬት አሳውቀዋል፡፡ ፍ/ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ