በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ እና በእነ ተሾመ ረጋሳ መካከል ባለው የሽብር ክስ ክርክር ፍ/ቤት ብይን ሰጠ


ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

በፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ እና በእነ ተሾመ ረጋሳ መካከል ባለው የሽብር ክስ ክርክር ላይ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ብይን ሰጠ፡፡

በፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ እና በእነ ተሾመ ረጋሳ መካከል ባለው የሽብር ክስ ክርክር ላይ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ብይን ሰጠ፡፡ በብይኑ ከተከሾች መካከል ሰባቱን በነፃ አሰናበተ፡፡ “ተከላከሉ” የተባሉ ተጠርጣሪዎች መከላከያ ምስክሮቻቸውን ለጥር 24ቀን 2010 ዓ.ም እንዲያቀርቡ ተቀጥረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ እና በእነ ተሾመ ረጋሳ መካከል ባለው የሽብር ክስ ክርክር ፍ/ቤት ብይን ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:21 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG