በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍዴራ የሚገኘው ሆስፒታል በቁስለኞች ተጨናንቋል


አፍዴራ የሚገኘው ሆስፒታል በቁስለኞች ተጨናንቋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:20 0:00

ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ክልል አማፂያን መካከል የተካሄደው ጦርነት በእጅጉ ቢቀንስም በትግራይ ኃይሎች የሚቃጣባቸውን ጥቃት ለመመከት ራሳቸውን አደራጅተው በሚከላከሉባት የአፋር ክልል ግን ውጊያው አሁንም ተባብሶ እንደ ቀጠለ ነው። በዋና ከተማይቱ አፍዴራ የሚገኘው የክልሉ ዋና ሆስፒታል በጦርነቱ ጉዳት በደረሰባቸው ቁስለኞች ተጨናንቋል።

XS
SM
MD
LG