አዲስ አበባ —
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ሥፍራዎች በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ የሞቱትም የተፈናቀሉት ሰዎች ትክክለኛ ቁጥር እየተጣራ እንደሆነ የመንግሥት ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ አስታወቁ፡፡
አሁን ያለው የፀጥታ ሁኔታ ፈፅሞ ከግጭት የነፃ እንዳልሆነና አንዳንድ የታጠቁ ኃይሎችም ፀጥታውን ለማደፍረስ እንደሚንቀሳቀሱ ተናገሩ፡፡
የእሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበርም በቂ ዝግጅት እንደተከናወነ፣ ገልፀዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ