ነቀምት —
በመድረኩ ላይ ተሳታፊ የሆኑት የኦሮምያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በቡና ልማት ላይ ለተሰማሩ ማኅበራት 15 ቢሊዮን ብር ለመስጠት ታቅዷል" ብለዋል::
የቡና አምራቾችም ጥራቱ ላይ አበክረው እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል::
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።