በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምርጫው ሂደትና የሚድያ ምሁራን ትዝብት


የሚድያ ምሁራን
የሚድያ ምሁራን

የዘንድሮው ምርጫና ሂደቱ ለኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ምን አስተዋፅዖ ያበረክት ይሆን?

የዘንድሮው ምርጫና ሂደቱ ለኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ምን አስተዋፅዖ ያበረክት ይኾን?

በኬንተኪ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ደረሰ ጌታቸው፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና የመገናኛ ብዙኃን ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮና የቀድሞው የአዲስ ነገር ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር፣ አሁን በዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ውስጥ የሚሠራው መስፍን ነጋሽ አስተያየታቸውን ሰጥተውበታል፡፡ ጽዮን ግርማ አወያይታቸዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG