Print
No media source currently available
ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው ዓርብ ፖሊስ ፈፅሞብኛል ባለው ሕገወጥ ድርጊት አንድ አባሉ ከፍተኛ ድብደባና የአካል ጉዳት እንደደረሰበት ገልጿል፡፡
ለሕዝበ-ሙስሊሙ ጥያቄዎችም ተገቢና ሕገመንግሥታዊ ምላሽ እንዲሰጥም ጠይቋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡