No media source currently available
በባህር ዳር ከተማ ሰኔ 15 ቀን በተፈፀመው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የተጠረጠሩ የ47 ተጠርጣሪዎች የቅድመ ምርመራ ክስ የምስክር ቃል የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ማዳመጥ ጀመረ። ፍ/ቤቱ በዛሬው ውሎው የ3 ምስክሮችን ቃል ያደመጠ ሲሆን የቀሪ ምስክሮችን ቃል ለመስማት ለነገ ቀጠሮ ይዟል።