No media source currently available
በአዲስ አበባ ለሦስት ቀናት በተደረገ ፍተሻ አያሌ የጦር መሳሪያዎችን እና 242 ተጠርጣሪዎቹን መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በሌላ በኩል ደግሞ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በሃገር ክህደት ወንጀል ጠርጥሬያቸዋለሁ ባላቸው 96 ሰዎች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ማውጣቱን ይፋ አደረገ።