በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የካንሰር ህመምተኛ ህፃናትን በማከም ላይ የሚሰራው "አስላን" የግብረሰናይ ድርጅት የተመሰረተበትን አምስተኛ አመት ቅዳሜ ምሽት አከበረ።


በምሽቱ በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የህክምና ባለሙያዎችን ጨምሮ በዩናትድ ስቴትስ የሚኖሩ የሌሎች ሃገራት ህክምና ባለሙያዎችና ባለሃብቶች ተገኝተው ነበር። በኢትዮጵያ ለተጀመረው ህክምና ይውል ዘንድ አመታዊ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅትም ተካሂዶ ነበር።

XS
SM
MD
LG