No media source currently available
የኢትዮጵያ የባህል ቡድን የከረን ባህላዊ ዝግጅቱን አጠናቆ ምጽዋ ከተማ ገብቷል። ደማቅ አቀባበል እንዲሁም የቡናና የእራት ግብዣም ተደርጎለታል። የጃኖ ባንድ ትናንት አስመራ ከገባ በኋላ ዛሬ ትልቁን የባህል ቡድን ተቀላቅሏል።