ጋቢና ቪኦኤ የወጣቶች ፕሮግራም አንድ አመት አስቆጠረ
በጋቢና ቪኦኤ ፕሮግራማችን ባሳለፍነው አንድ አመት ውስጥ ወጣቶችን የሚመለከቱ የተለያዩ ነጥቦችን በማንሳት ባለሙያዎችን ወደ ስቱዲዮ ጋብዘን ነበር። ጤና ፣ ስደት፣ ኢትዮጵያዊነት፣ የአየር ንብረትን በተመለከተ ትኩረት በመስጠት፤ በተለያዩ ሙያዎች ላይ የሚገኙ ወጣቶችን ከኢትዮጵያ፣ ከአውሮፓ፣ ከተለያዩ አረብ ሃገራትና ከዩናይትድ ስቴትስ የህይወት ተሞክሯቸውን አካፍለውን ነበር። ለትውስታ ዛሬ የተወሰኑትን እናሰማችኃለን። ለሙሉ ዘገባው ከበታች ያለውን ተንቀሳቃሽ ምስል ይጫኑ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 25, 2023
መድኃኒትን የተላመደ ቲቢን በማስቆም ስርጭቱን መቆጣጠር
-
ማርች 24, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ማርች 23, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ማርች 22, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ማርች 21, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ማርች 21, 2023
ወጣቶች ከጦርነትና ከግጭት አስተሳሰብ እንዲወጡ ተጠየቀ