Print
ኢትዮጵያ በመጭዎቹ 10 ዓመታት የኤሌክትሪክ ኃይልና የንጽህ የመጠጥ ውሃ ለዜጎቿ ሙሉ ለሙሉ ማዳረስ እንደምትችል የሃገሪቱ የፕላንና የልማት ኮሚሽነር አስታወቁ።
በነዚህ ዓመታት የድኅነት መጠኑ ከ7 በመቶ በታች እንደሚሆን ገለጹ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available