በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ጥሪ


አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ላይ የጠራውን ልዩ ስብሰባ የተቋሙ አባላት ውድቅ በማድረግ የምክር ቤቱን ገለልተኝነት እንዲያረጋግጡ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች።

የ"በቃ" ወይንም የ"ኖ ሞር" ዘመቻ ወደ ዓለም አቀፋዊ ንቅናቄ መሸጋገሩን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎች ገለፀ።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ጥሪ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:31 0:00


XS
SM
MD
LG