በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የግብፅ ፖለቲከኞች ስለአባይ በ'ምሥጢር' የተነጋገሩት …


የኅዳሴ ግድብ ሥፍራ
የኅዳሴ ግድብ ሥፍራ

የግብፅ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የምትገነባውን ግድብ አስመልክቶ 'የተንኮል ወይም መሠሪ አድራጎት' የመፈፀም ሃሣቦችን አንፀባርቀዋል።
የኅዳሴ ግድብ ንድፍ
የኅዳሴ ግድብ ንድፍ

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:44 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የግብፅ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የምትገነባውን ግድብ አስመልክቶ የተንኮል ወይም መሠሪ አድራጎት የመፈፀም ሃሣቦችን አንፀባርቀዋል።
የፖለቲካ መሪዎቹ ይህንን ሃሣቦቹን ያሰሙት በግድቡ ግንባታ ላይ ባደረጉት ውይይት ላይ ነው፡፡
ኅዳሴ ግድብ በግንባታ ላይ
ኅዳሴ ግድብ በግንባታ ላይ
በአባይ ውኃ ላይ የሚከናወኑ ሥራዎችን በቸልታ እንደማይመለከቱ የተናገሩት የግብፅ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ ሞርሲ የሃገራቸው ተቃዋሚ መሪዎች ሳይቀር ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን አስቀምጠው በጋራ እንዲቆሙ ጥሪ ማሰማታቸው ይታወሣል፡፡
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዌብ ሣይቱ ላይ ባሠፈረው መልዕክት ግብፅን የሚያሠጋ አንዳችም ነገር የለም ብሏል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ
XS
SM
MD
LG