በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የግብጽና የሱድን ጣምራ ኮሚቴዎች ስለ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ተነጋገሩ


ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ዝግጅታችን ዛሬ ያካተታቸው ርዕሶች፣

-የኢትዮጵያ የግብጽና የሱድን ጣምራ ኮሚቴዎች ስለ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ተነጋገሩ

-ኢትዮጵያና ሱዳን በዋናዎቹ ክልላዊ ከተሞቻቸው የቆንስላ ጽህፈት ቤቶችን ለመክፈት ተስማሙ

-አንድ ግዙፍ የብራዚል የማዕድን ኩባንያ በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ገባ

-በአዳማ ሁለተኛ የመኪና መገጣጠምያ ስራ ተጀመረ የሚሉት ናቸው።

XS
SM
MD
LG