በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትውልደ ኢትዮጵያ-ካናዳውያን በበርካታ ከተሞች ከተካሄዱት ሰልፎች ..


በትናንትናው ዕለት በካናዳ ከተሞች ከተካሄዱት ሰልፎች የቶሮንቶው
በትናንትናው ዕለት በካናዳ ከተሞች ከተካሄዱት ሰልፎች የቶሮንቶው

"ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ወንድም እህቶቻችንን እንወዳለን የሃሰት ፕሮፖጋንዳ እና ውንጀላዎችን አሳሳች መረጃዎችን መደገፍ ትታችሁ በእውነተኛ መረጃዎች ላይ የተመሰረተ ግንዛቤ ይኑራችሁ" በካልጋሪው ሰልፍ ላይ በአንድ ተሳታፊ በንባብ የተሰማ።

በትናንትናው ዕለት በካናዳ ከተሞች ከታካሄዱት ሰልፎች የካልጋሪው
በትናንትናው ዕለት በካናዳ ከተሞች ከታካሄዱት ሰልፎች የካልጋሪው

በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን “የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት እና የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት በሃሰት ፕሮፖጋንዳዎች ተመርተው በኢትዮጵያ ላይ አሉታዊ ጫና እያደረጉ ነው” ያሉትን በመቃወም ተመሳሳይ ሰልፎችን አካሂደዋል።

ትላንት ከቀትር በኋላ በበርካታ የካናዳ ከተሞች ስለ ተካሄዱት ስለ እነኚህ ሰልፎች ዓላማ እንዲያስረዱን ሰላማዊ ሰልፎቹን ካስተባበሩት የማሕበረሰብ ድርጅቶች የአንዱ ቃል አቀባይ የሆኑትን ዶ/ር ሰለሞን ምትኩን ሰልፎቹ በመካሄድ ላይ ባሉበት ወቅት በስልክ አግኝተን አነጋግረናቸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በትውልደ ኢትዮጵያ-ካናዳውያን በበርካታ ከተሞች የተካሄዱት ሰልፎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:31 0:00


XS
SM
MD
LG