No media source currently available
በሃገሪቱ የወንጀል ህግና የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣውን አዲሱን ዐዋጅ ድንጋጌዎች በመጣስ የተከሰሱት እነ አቶ እስክንድር ነጋ የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ጠየቁ። ዐቃቤ ህግ ተቃወመ። ፍርድ ቤቱ በጉዳዩ ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ቆርጧል።