ዋሺንግተን ዲሲ —
በሰሜን አሜሪካው የኢትዮጵያዊያን ስፖርትና ባህል ፈዴሬሽን የቦርድ አባላት መካከል አለ የተባለውን አለመግባባት መነሻ በማድረግ ለመፍትሔ ፍለጋ ይረዳ ዘንድ በአሜሪካ ድምፅ የአማርኛው አገልግሎት፣ የራድዮ መፅሔት ዝግጅት፣ ቀጣዩን ተከታታይ ውይይት አዘጋጅቷል።
በቅደም ተከተላቸው የተቀመጡትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡