በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለ40ኛው የስፖርት እና ባህል ዐውደ ትርኢት በዳላስ - የመዳረሻ ዝግጅቶች ቅኝት


ለ40ኛው የስፖርት እና ባህል ዐውደ ትርኢት በዳላስ - የመዳረሻ ዝግጅቶች ቅኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:44 0:00

የትውልደ ኢትዮጵያውያን ዓመታዊ መገናኛ ሆኖ የቆየው፣ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ዐውደ ትርኢት(ፌስቲቫል)፣ ዘንድሮ 40ኛ ዓመቱን ይይዛል።

ይህን፣ ልዩ ዐውደ ትርኢት(ፌስቲቫል) እንድታሰናዳ የተመረጠችው ከተማ፣ ዳላስ ናት።

ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጀመረው ፌስቲቫሉ፣ ግዛቶችን ከወከሉ የእግር ኳስ ቡድኖች ግጥሚያ ጎን ለጎን፣ የተለያዩ ባህል፣ ንግድ እና ሰብአዊ ድጋፍ ላይ ያተኮሩ ክንውኖችን ያስተናግዳል፤ ተብሎ ይጠበቃል።

ወደ አዘጋጇ ከተማ ዳላስ ደውለን፣ የዋዜማ ዝግጅቶችን ይዘት ለመቃኘት ሞክረናል።

የፌዴሬሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ሓላፊ አቶ እያዩ ዘነበ፣ የመዳረሻ ዝግጅቶች በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ አጋርተውናል። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG