በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወባ በሽታ ሥርጭትን የመከላከል ሥራ በኤርትራ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በኤርትራ የወባ በሽታን ሥርጭት ለመከላከል የተለያዩ ሥራዎች እየተሰሩ እንደሆነ ተገለጸ።

የክረምት ዝናብን ተከትሎ በኅብረተሰብ ሊከሰት የሚችል የወባ በሽታን ለመከላከል መንግሥት ትልቅ በጀት በጅቶ የተለያዩ የቅድመ መከላከል ሥራዎች እየሰራ እንደሆነ የኤርትራ ጤና ሚኒስተር ብሄራዊ የወባ ቁጥጥር ፕሮግራም ኃላፊ አቶ ሰላም ምህረትአብ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የወባ በሽታ ሥርጭትን የመከላከል ሥራ በኤርትራ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:30 0:00


XS
SM
MD
LG