በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኤርትራ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ጉዳት ደረሰ


ኤርትራ ውስጥ ከሐምሌ ወር አጋማሽ አንስቶ በተከታታይ እየጣለ ያለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍና መጥለቅለቅ በደቡብ ክልል በፆረና ወረዳ በሚገኙ ስምንት ጣቢያዎች 78 ቤቶች ሲፈርሱ 50 ሄክታር እርሻ እንደወደመ በርካታ የቤት እንስሳትም እንደሞቱ ተዘግቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኤርትራ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ጉዳት ደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:47 0:00


XS
SM
MD
LG