በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከኤርትራውያን ዲያስፖራዎች ግጭት በስተጀርባ


ከኤርትራውያን ዲያስፖራዎች ግጭት በስተጀርባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:14 0:00

ከኤርትራውያን ዲያስፖራዎች ግጭት በስተጀርባ

ባለፉት ጥቂት ሳምንታት፣ በአውሮፓ፣ በመካከለኛው ምሥራቅ እና በሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ ኤርትራውያን መካከል በርካታ ግጭቶች ተቀስቅሰዋል። በኤርትራ መንግሥት ደጋፊዎች እና ተቃዋሚዎች መካከል በተነሡ ግጭቶችም፣ ጉዳቶች ደርሰዋል፤ በመቶዎች የሚቆጠሩቱም ሰዎች ታስረዋል።

እነዚኽን ግጭቶች ምን እንደቀሰቀሳቸው ለማወቅ፣ በጀርመን-ስቱትጋርት ከተማ የሚገኘው ዘጋቢያችን ሄነሪ ዊልኪንስ፣ ኤርትራውያን ዲያስፖራዎችን አነጋግሯል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG