አስመራ —
በኤርትራ ዓመታዊው የኤግዚቢሽን በዓል
በኤርትራ ዛሬ ዓመታዊው የኤግዚቢሽን በዓል በይፋ ተከፍቷል። ለአንድ ሳምንት ይዘልቃል የተባለውን ይህን የባህልና የንግድ ትርዒት ብዙ ሺህ ህዝብ እንደሚጎበኘው ተገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።