No media source currently available
የዓለም የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ቀን በዛሬውለት ሲከበር፤ ኢትዮጵያና ኤርትራ ምንም እንኳን የጋዜጠኞች ይዞታቸው ቢለያይም “አፋኝ” መንግስታት መሆናቸው ነው የተስተጋባው። የአለም የመገናኛ ብሀን ነጻነት ቀን ከመከበሩ አስቀድሞ የጋዜጠኞች ይዞታና የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ሁኔታ የሚያሳስባቸው የመብት ተሟጋች ድርጅቶች የተለያዩ ዘገባዎችን አውጥተዋል። በኢትዮጵያና ኤርትራ ያለውን ሁኔታ ሔኖክ ሰማእግዜርና ሳሌም ሰሎሞን በሚከተለው ዘገባ ይዳስሳሉ።