No media source currently available
ከአንድ መቶ በላይ የኤርትራ ስደተኞች ድንበር አቋርጠው በዛላአንበሳ በኩል ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን ስደተኞቹ ይናገራሉ። ድንበር ተሻግረው ኢትዮጵያ የገቡ ስደተኞች ህፃናት፣ ወጣቶች እና ወታደሮች እንደሆኑ ተዘግቧል።