ዋሺንግተን ዲሲ —
ባሕል ወይስ አምሎኮ?
አገር በቀል ወጎችና ልማዶች በአንድ ጎራ፤ የተለዩ የአከባበር ሥርዓቶች ደግሞ በሌላው።
በእሬቻ ምንነትና የመሠረተ ልማዱ አመጣጥ ዙሪያ መጥሃፍ የጻፉ አዋቂ በምሽቱ ባሕልና ማኅበረሰብ ይወያያሉ።
በአድማጭ ጥያቄ መነሻነት የተሰናዳውን የዚህን ውይይት የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ።\