No media source currently available
የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ከሳምንት በፊት በጋምቤላ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ከጎረቤት ሃገር መጡ የተባሉ ታጣቂዎች በኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸሙትን አሰቃቂ ጥቃት በማውገዝ መግለጫ አውጥቷል። መንግስት ለአገሪቱ ዜጎች በቂ ጥበቃ እንዲያደርግም አሳስቧል።