በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰመጉ ጋምቤላ ውስጥ በደረሰው ጥቃት መንግስት ለዜጎች በቂ ጥበቃ አላደረገም ብሏል


ሰመጉ ጋምቤላ ውስጥ በደረሰው ጥቃት መንግስት ለዜጎች በቂ ጥበቃ አላደረገም ብሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:37 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ከሳምንት በፊት በጋምቤላ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ከጎረቤት ሃገር መጡ የተባሉ ታጣቂዎች በኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸሙትን አሰቃቂ ጥቃት በማውገዝ መግለጫ አውጥቷል። ​​መንግስት ለአገሪቱ ዜጎች በቂ ጥበቃ እንዲያደርግም አሳስቧል።

XS
SM
MD
LG