No media source currently available
ህወሓት እንደ ድርጅትም ሆነ በአንዳንድ የአመራር አባሎቹ በተደጋጋሚ የሚሰጣቸው መግለጫዎች የተሳሳቱ ናቸው ሲል የኢህአዴግ ምክር ቤት ፅሕፈት ቤት ዛሬ አስታወቀ። የህወሓት ዕርምጃ የድርጅት አሠራርንና ዲሲፒሊንን የጣሰም ነው ብሏል መግለጫው።