አዲስ አበባ —
መጭው የ2007 ዓ.ም ምርጫ ነፃና ዴሞክራሲያዊ በሚሆንበት መንገድ እንደሚካሄድ ዛሬ አዲሳባ ላይ የተከፈተው የገዥው ፓርቲ ኢሕአዲግ ምክር ቤት ስብሰባ አስታውቋል።
አምስተኛው አገር-አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ የቀሩት ወራት ብቻ ናቸው።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው