በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢሕአዴግ አዳዲስ መሪዎችና የፓርቲው ነባር አካሄድ

ኢሕአዴግ
ኢሕአዴግ

ኢትዮጵያ ውስጥ “አዳዲስ የፖለቲካ ሰዎች ወጥተዋል” ሲል አሶሴትድ ፕሬስ የሚባለው የዜና ወኪል ባሕርዳር ውስጥ ስለተካሄደው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር - ኢሕአዴግ ዘጠነኛ ጉባዔ ፅፏል፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:12:10 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ኢትዮጵያ ውስጥ “አዳዲስ የፖለቲካ ሰዎች ወጥተዋል” ሲል አሶሴትድ ፕሬስ የሚባለው የዜና ወኪል ባሕርዳር ውስጥ ስለተካሄደው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር - ኢሕአዴግ ዘጠነኛ ጉባዔ ፅፏል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ በኢሕአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ የነበረውን አጠቃላይ ድባብ መነሻ ያደረጉ የተቃዋሚው ወገን ፖለቲከኞችና የቀድሞ የኢሕአዴግ ታጋዮች ፓርቲው ከኮምዩኒስት አስተሣሰብ ጋር የተዛመዱ አሠራሮችን እንዳልተወ ይናገራሉ፡፡

ፓርቲው ከዚህ አስተሣሰብ ሙሉ ለሙሉ ላለመላቀቁም ምልክት ናቸው ይላሉ፡፡

ለዝርዝርና ተጨማሪ ዘገባዎቹን ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG