ለአራት ቀናት በባህርዳር ከተማ የተካሄደው የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ዘጠነኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ዛሬ - ማክሰኞ ማምሻውን ተጠናቅቋል።
ጉባዔው አቶ ኃይለማሪያም ደሣለኝን የድርጅቱ ሊቀመንበር፣ አቶ ደመቀ መኮንንን ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል።
የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡