በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብፁአን አባቶች የጥምቀት መልዕክት


የዘንድሮውን የጥምቀት በዐል አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ብፁአን አባቶች ቃለ ቡራኬ ሰጥተዋል፤ መልዕክትም አስተላልፈዋል፡፡

በአሜሪካ ድምፅ ቀርበው ቡራኬና አባታዊ ምክራቸውን የለገሱት የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና በቅድስት ሃገር ኢየሩሣሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማትያስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና የጠቅላይ ቤተ-ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ እንዲሁም የጋምቤላና የኢሉባቦር ሃገረ ስብከቶች ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ ናቸው፡፡

ቃሎቻቸውን ያድምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG