በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከተራ በአምቦ


የዘንድሮ የጥምቀት ዋዜማ ከተራ በዓል በአምቦ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።
የዘንድሮ የጥምቀት ዋዜማ ከተራ በዓል በአምቦ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።

የዘንድሮ የጥምቀት ዋዜማ ከተራ በዓል በአምቦ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ በርካታ ህዝበ ክርስቲያን በተለይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የታደሙ ሲሆን የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን አስቀድሞ ለመከላከል የተደረገው ጥረት አናሳ መሆኑን ቪኦኤ ያነጋገራቸው ገልፀዋል።

በሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙ የሃይማኖት አባቶች ቡራኬና ምልጃ ያደረጉ ሲሆን ህዝበ ክርስቲያኑ ከኮሮናቫይረስ ራሱን እንዲጠብቅም አሳስበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ከተራ በአምቦ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:34 0:00


XS
SM
MD
LG